ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ

የሐመረ ብርሃን ቅዱስ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ-ግብር ቦታ፦ 𝟏𝟖𝟒𝟐𝟗 𝐘𝐨𝐮𝐧𝐠 𝐋𝐧, 𝐄𝐥𝐤𝐰𝐨𝐨𝐝, 𝐕𝐀 𝟐𝟐𝟕𝟏𝟖, 𝐔𝐒𝐀 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 𝟕 ቀን 𝟐𝟎𝟏𝟓 ዓ.ም. ከጠዋቱ 𝟓 ሰዓት ጀምሮ